ፕኦለቲካን እና ሃይማኖትን መቀላቀል መልካምምግባር ባይሆንም የሚታየንን ነገር በእንባ ስለሆነብን ነገር ወደ እግዚአብሔር ማመልከት ፍጹም ክርስትያናዊ ስነምግባር ነው ካዘኑት ጋራ ማዘን ካለቀሱትም ጋራ ማልቀስም እንዲሁ አምላካችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በስጋዉ በ አላዛር ሞት አዘነ አለቀሰ ከሞት እንደሚያስነሳው ግን ያውቅ ነበር:: ዛሬም በሀዘን ልባቸው ለተሰበረው ቀኑ የጨለመ ቢመስልም ተስፋችን ብርሃን የሆነው ጌታ ነው እና ጨለማዉን በብርሃን እዲለዉጥ ከልብ መጸለይ ያስፈልጋል በመከፋፈል እና በጭፍን ጥላቻ ብቻ ያዘነውን ልንነቅፍ ወይም ልንጠላ አይገባንም!


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*