በ አዉሮፓ የመጀመሪያ የሆነው የቅዱስ ሚካኤል ታቦት በደብረሰላም መድኃኔዓለም ስቶኮልም ስዊድን ቤተክርስቲያን ገብቶ በደመቀ ሁኔታ ሲከበር። በባዕዳን ሃገር ያበዛህን የአባቶቻችን አምላክ ክብር ለአንተ ይሁን እንግዲህስ ምን እንላለን ተማስገን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*