እግዚአብሔር ህዝቡን እዲህ በ ፉጨት ሲጠራ ስንቶቻችን ዛሬም ሴኬምን አልተዉንም ? ከ ሴኬም እንድንወጣ ከ ስካር ከዘፈን አለም እንድንለይ ልቦናችንን እራሳችንን ለ ጌታ እድናስገዛ ፍቃዱ ይሁን አሜን.
Watch Ethiopian Mezmur Videos on EthioGospel.com. Share and Like if you like this Mezmur


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*

10 Comments

 • mestawot tsegaye 5 years ago

  egzaber yimesgen

 • Desalegn Lemma 5 years ago

  Igziabher Yemesegen!!! zemare melaeket yasemalen!

 • aze77 5 years ago

  egziabher yetemesegana yehune

 • khagmmaa 5 years ago

  God bless yoy

 • seni araya 5 years ago

  abonesh geta yibarikish ahunim kindu yaberetashal betam tilik wusane new GOD bless u my sister.

 • Wubeshet Wondimu 5 years ago

  እግዚአብሔር ይመስገን:: አቦነሽ መጨረሻሽን እግዚአብሔር ያሳምርልሽ:: ከሁሉ በፊት ንስሃ ቀጥሎ እግዚአብሔርን ለማገልገል የሚያስችል ትምህርት ከዚያም ቅዱስ ቁርባን ተቀብልሽ ማገልገልና ለሌሎች አርአያ መሆን በዚህም በሥጋ ገበያ ያሉትን መጥራት ትችያለሽ ::ወደ ሥጋ ገበያ የሚያመሩትንም አቅጣጫቸውን ወደ መንፈሳዊ ሕይወት እንዲቀይሩ አስተዋፅዖ ማድረግ ትችያለሽ:: እግዚአብሔር ባንድም ወይም በሌላ ይናገራል:: እግዚአብሔር ባንቺ አድሮ ይሰራ ዘንድ ምርጥ እቃ ሆነሽ ትገኚ ዘንድ በነገር ሁሉ በርቺ እግዚአብሔር ያበርታሽ::

 • Girma Hailemichael 5 years ago

  እህት አቦነሽ እግዚአብሔር በምህረቱ ስለጎበኘሽ በጣም ደስ ይላል፣ በደስታና በሀሴት ተሞልተሸ ልታገለግይዉ ይገባል፤ በእርሱ ቤትም ሁሉ አለና እጅግ ደስ ሊልሽ ይገባል፡፡ እግዚዓብሔር ይመስገን፣ ለሁላችንም ልብ ይስጠን፡፡ እህት አቦነሽ እግዚአብሔር በምህረቱ ስለጎበኘሽ በጣም ደስ ይላል፣ በደስታና በሀሴት ተሞልተሸ ልታገለግይዉ ይገባል፤ በእርሱ ቤትም ሁሉ አለና እጅግ ደስ ሊልሽ ይገባል፡፡ እግዚዓብሔር ይመስገን፣ ለሁላችንም ልብ ይስጠን፡፡

 • meljosh100 4 years ago

  God bless you !!!!!!!!!!

 • Nagari Teriba 4 years ago

  Zefag Ye Egzabeheren Mengest Aywersem Lemelew Ye Egzeabeher Kale Sefra Bemestet Wed Mezemer Leleweteshew Ehetachen Enqwan Dese Aleshe! Bezehem Ye Amlaqachen Ye Leuel Egzeabher Semu Yetemesegen Yehun!

 • star3333336666 4 years ago

  Geta egziabiher yibarkish…lik indanchi lelochunim geta libonachewun yikayirilin…..amen tebark….marishet ke saudi